የዓለም ጤና ድርጅት ኦሚክሮን ብሎ የሰየመው አዲሱ የኮሮረናቫይረስ ዝርያ እንደ አዲስ ዓለምን ማስጨነቅ ከጀመረ ሰነባብቷል። በርካታ አገራትም ከወዲሁ ስርጭቱን በመስጋት በራቸውን እየዘጉ ይገኛሉ። ኦሚክሮን እራሱን
Category: Amharic
ፍርሃት እና ጭንቀት ( የጭንቀት አይነቶች በሕፃናት ላይ። )
ጭንቀት እና ፍርሃት – የተለመደ የጭንቀት አይነት በሕፃናት በተለያየ የእድገት ደረጃ ላይ የሚታይ ነገር ነው። ጭንቀት እና ፍርሃት የተለያዩ የጭንቀት ዓይነቶች ሲሆኑ፣ ፍርሃት እያየነው እና እየሆነ
እድሜ እና ቴሌቪዥን የሚያስከትለው የአንጎል ጤና መቃወስ
በቅርቡ የተደረጉ ጥናቶች እንደሚያመለክቱት በ40ዎቹ፣50ዎቹ እና 60ዎቹ የእድሜ ክልል ውስጥ ቴሌቪዥን አብዝቶ መመልከት በቀጣይ የእድሜ ዘመናት ለአንጎል ህመም የማጋለጥ እድሉ ከፍተኛ ነው። ጥናቱ እንደሚለው በዚህ
ቪሳት /VSAT/ ቴክኖሎጂ ምንድን ነው? (የምርጫ ታዛቢ ቡድኑ ይዤ ካልገባሁ የሚለው ቪሳት)
የአውሮፓ ህብረት የምርጫ ታዛቢ ቡድን ሁለት ቅድመ ሁኔታዎች ካልተሟሉልኝ የ2013 ዓ.ም አጠቃላይ አገራዊ ምርጫን ለመታዘብ ወደ ኢትዮጵያ አልመጣም ማለቱን የኢትዮጵያ መንግስት ሰሞኑን በሰጠው ሳምታዊ ጋዜጣዊ
ህጻናት እና ኤሌክትሮኒክስ
ህጻናት እንደ ላፕቶፕ፣ ታብሌት እና ስማርት ስልኮችን አዘውትረው የሚጠቀሙ ከሆነ ለተለያዩ የማህበራዊ እና የጤና ጉዳቶች ሊዳርጋቸው ይችላል። ይህም በህጻናቱ ላይ የትምህርት፣ የማህበራዊ ግንኙነት እና የባህሪ
የጥፍር ፈንገስ (nail fungus) ምንድነው፣ እንዴትስ መከላከል ይቻላል?
የጥፍር ፈንገስ የእጅ ጣት ጥፍራችንን አሊያም የእግር ጣት ጥፍራችንን ሊያጠቃ የሚችል የተለመደ የጤና እክል ነው። ጥፍር በፈንገስ ሲጠቃ የተፈጥሮ ቀለሙን እያጣ ይሄድና ወደ መበስበስና መፈርፈር
አውሎ ሚዲያ ሙሉ በሙሉ ተመልሷል
አውሎ ሚዲያ ሙሉ በሙሉ ተመልሷል ሰላም ለናንተ ክቡራትና ክቡራን የአውሎ ሚዲያ ቤተሰቦች ባለፈው ሀሙስ ማታ ግንቦት 12/2013 ዓ.ም የአውሎ ሚዲያ የ ዩ ቱዩብ ቻናል ተጠልፎ
ባለቤቱን ካልናቁ አጥሩን አይነቀንቁ
ኢትዮጵያ የህዳሴ ግድብ ግንባታ ከጀመረችበት ጊዜ ጀምሮ የዓለምን ትኩረት እየሳበች ትገኛለች:: የግድቡ መሰረት ድንጋይ ከተጣለበት ጊዜ ጀምሮ እስካሁን አስር አመት ያስቆጠረ ቢሆንም፤ ግድቡ በተለይ የታችኛውን
የሰውነት መደንዘዝ ስሜትና ህክምናው
ሰዎች ባልተለመደ አይነት ሁኔታ ሰውነታቸው ከወትሮው በተለየ የመደንዘዝ ስሜት ሲኖራቸው፤በተለይም እጃቸውን፣ እግራቸው አካባቢ ይህ ስሜት ሲያስተውሉ ነርቭ ነው የሚል ድምዳሜ ላይ ይደርሳሉ፡፡ በእርግጥ በከፊል ከላይ